ምርጥ በ ባህር ዳር,

አውራ ቺክን

የእርባታ ጣዕሙ ከመንጋችን እስከ ጠረጴዛህ ድረስ ።

የዶሮ እርባታ ቦታ ።

ጣፋጭ ታሪካችን

ወደ አዋራ ዶሮ እንኳን ደህና መጣችሁ። ተልዕኳችን ለሁሉም ጣፋጭና ከፍተኛ ጥራት ያለው ዶሮ የማዘጋጀትን ሂደት ቀላል ማድረግ ነው። 

ታሪካችን የጀመረው በኢትዮጵያ ዶሮ የማዘጋጀት ባህላዊ ዘዴ በጣዕሙና በባህሉ የበለፀገ ቢሆንም ብዙ ጊዜ እና  ብዙ ጉልበት የሚጠይቅ እንደሆነ በመገንዘብ ለውጥ ለማድረግና ያለ ምንም ድካም የሚወዷቸውን የዶሮ ምግቦችን በቀላሉ እንዲመገቡ ለማድረግ ካለን ፍላጎት ነበር ።

Featured On

"በጥሩ አስተዳደግ፣ በጥሩ ጣእም"

Fresh From the Farm

ሁሉም የዶሮ ውጤቶች በእኛ ቤት-ልዩ ቅመማ የጣፈጡ ናቸው።

Ethiopian Chicken Stew

ዶሮ ወጥ

የኢትዮጵያን የበለጸገ ጣዕም በኛ ዶሮ ወጥ ያጣጥሙ።

Stuffed Chicken Breasts

Filled with a variety of ingredients.

Roasted Chicken

Arosto

 Juicy, tender, and bursting with flavor, each bite is a testament to the art of roasting.

Whole Chicken

ሙሉ ዶሮ

Offering both whole roaster chickens and smaller fryers.

 

Fresh Eggs

Farm-Fresh Eggs Straight from Our Hen House.

Grilled and Fried Chicken

Juicy, tender cuts grilled to perfection and crispy fried pieces.

የእኛ አስደናቂ ደንበኞች

ባህላዊ መጠጦቻቺንን አጣጥሙ!

ጠጅ እና ጠላ

በየ ቀኑ

ሁሉም ምግባችንን ይወዳሉ

ደንበኞች ዶሮችንን ያደንቃሉ። የዶሮ እርባታችን  ከአስተዳደግ አንሰቶ እስከ ጣዕሙ ድረስ በንጹሕነቱ፣ በጥራቱ እና በላቀ ጣዕሙ ይወደዳል። ቀምሰው  ልዩነቱን ይወቁ!

"Most amazing I ever had!!"
- Bryan G
"Amazing taste, and juicy steaks!! Best ever!!"
- Laura Petracio
"I always visit here, and they always surprise me."
- Harold Z
"A must visit for every steak lover"
- Laura Petracio